News & Events
Stay updated with the latest developments at Industrial Projects Service (IPS)
Latest Updates
የምስጋና እውቅና ሰርቲፊኬት
የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት የማኔጅመንት ስርዓት ISO 9001:2015 የብቃት መረጋገጫ ሰርቲፊኬት (Certificate) መግኘት እውን እንዲሆን የበለጠ አስተዋጽኦ ላደረጉ የድርጅቱ ሰራተኞች የምስጋና እውቅና ሰርቲፊኬት (Certificate)በዛሬው ዕለት በክቡር …
Bankable Document
click here...Bankable Document Drawing on its extensive consultancy experience and comprehensive data resources, the Industrial Projects Service (IPS) has developed eight feasibility studies centered on …
ኢፕአ የ ISO 9001:2015 የብቃት መረጋገጫ ሰርቲፊኬት ተቀበለ
የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሺፈራው ሰለሞን የማኔጅመንት ስርዓት ISO 9001:2015 የብቃት መረጋገጫ ሰርቲፊኬት (Certificate) በዛሬው እለት በSAPPHIRE Addis Hotel በተካሄደ ስነስርዓት ከክብርት …
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎትን ከ መጋቢት 24-26/2018 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የኢትዮ- ሄልዝ አውደ-ርዕይ እየተሳተፈ ይገኛል።
ዝርዝር መግለጫ፡ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎትን ከ መጋቢት 24-26/2018 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የኢትዮ- ሄልዝ አውደ-ርዕይ (Exhibition) ላይ ለ3 ቀን ለመንግስታዊ፣መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያድ) እና ለግል ድርጅቶች …
የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ማኔጅመንት ከበላይነህ ክንዴ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(BKG) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የቦርድ አባላትጋር ውይይት አደረገ ።
ዝርዝር መግለጫ፡ የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ማኔጅመንት ከበላይነህ ክንዴ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(BKG) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የቦርድ አባላት ጋር የፊት ለፊት ውይይት ያደረገ ሲሆን ኢፕአ ለድርጅቱ ሊሰጠው የሚችለውን …
Upcoming Events
No upcoming events at the moment.
Media Gallery
Building Industrial Futures: The IPS and COMFAR Collaboration in Ethiopia
Gallery 4
Gallery 2