ዝርዝር መግለጫ፡
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎትን ከ መጋቢት 24-26/2018 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው የኢትዮ- ሄልዝ አውደ-ርዕይ (Exhibition) ላይ ለ3 ቀን ለመንግስታዊ፣መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያድ) እና ለግል ድርጅቶች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤ በአውደ ርእይው ላይ እጅግ በጣም ብዙ ተቋማት ይሳተፋሉ ፡፡ (Exhibition) ላይ ለ3 ቀን ለመንግስታዊ፣መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያድ) እና ለግል ድርጅቶች የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤ በአውደ ርእይው ላይ እጅግ በጣም ብዙ ተቋማት ይሳተፋሉ ፡፡