News

News Details

Featured

የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ማኔጅመንት ከበላይነህ ክንዴ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(BKG) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የቦርድ አባላትጋር ውይይት አደረገ ።

የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ማኔጅመንት ከበላይነህ ክንዴ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(BKG) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የቦርድ አባላትጋር ውይይት አደረገ ።

ዝርዝር መግለጫ፡

የኢንዱስትሪ ፕሮጄክቶች አገልግሎት ማኔጅመንት ከበላይነህ ክንዴ ኢንቨስትመንት ግሩፕ(BKG) ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የቦርድ አባላት ጋር የፊት ለፊት ውይይት ያደረገ ሲሆን ኢፕአ ለድርጅቱ ሊሰጠው የሚችለውን የማማከርና ስልጠና አገልግሎት በተመለከተ እንዲሁም ወደ ፕሮጀክት ሊቀየሩ የሚችሉ ዶኩመንቶችን (Bankable Documents) እና ቢሰማራባቸው ዉጤታማ ሊሆንባቸው የሚችሉ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን በማቅረብ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በግሩፑ በኩል  በጋራ የምንሰራባቸውን ዘርፎች በቦርድ በማስወሰን ይዘው የሚቀርቡ መሆኑን በማውሳት ውይይቱ ተጠናቋል የፊት ለፊት ውይይት ያደረገ ሲሆን ኢፕአ ለድርጅቱ ሊሰጠው የሚችለውን የማማከርና ስልጠና አገልግሎት በተመለከተ እንዲሁም ወደ ፕሮጀክት ሊቀየሩ የሚችሉ ዶኩመንቶችን (Bankable Documents) እና ቢሰማራባቸው ዉጤታማ ሊሆንባቸው የሚችሉ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን በማቅረብ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በግሩፑ በኩል  በጋራ የምንሰራባቸውን ዘርፎች በቦርድ በማስወሰን ይዘው የሚቀርቡ መሆኑን በማውሳት ውይይቱ ተጠናቋል፡

Industrial Park Investment Development

Related News

No related articles at the moment.