News & Events
Stay updated with the latest developments at Industrial Projects Service (IPS)
Latest Updates
February 19, 2026
የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጊዜውን የዋጀ አመራር ለመስጠት የሚረዳ ስልጠና መውሰድ ጀመሩ
የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጊዜውን የዋጀ አመራር ለመስጠት የሚረዳ ስልጠና መውሰድ ጀመሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ተቋሙን በተለዋዋጭ ዓለማዊ ሁኔታ ውስጥ ውጤታማ በሆነ …
February 10, 2026
ድርጅታችን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ሀገሪቱ ውስጥ ትልቅ ከተባለ የግል የማማከር እና የስልጠና ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
ዝርዝር መግለጫ፡ ድርጅታችን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ሀገሪቱ ውስጥ ትልቅ ከተባለ የግል የማማከር እና የስልጠና ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ። በዛሬው ዕለት በኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች …
February 04, 2026
ኢትዮጵያ ከሶላር ሴል ኤክስፖርት ብቻ ከ900 ሚሊየን ዶላር በላይ በሚቀጥለው አመት ታገኛለች- ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
ዝርዝር መግለጫ፡ ኢትዮጵያ ከሶላር ሴል ኤክስፖርት ብቻ ከ900 ሚሊየን ዶላር በላይ በሚቀጥለው አመት እንደምታገኝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ዛሬ …
Upcoming Events
No upcoming events at the moment.
Media Gallery
YouTube
Building Industrial Futures: The IPS and COMFAR Collaboration in Ethiopia
Gallery 4
Gallery 2