ዝርዝር መግለጫ፡
ድርጅታችን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ሀገሪቱ ውስጥ ትልቅ ከተባለ የግል የማማከር እና የስልጠና ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ።
በዛሬው ዕለት በኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት እና ደረጀ ፈቃዱ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ማማከር መካከል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል።
በፊርማው ስነስርዓት ወቅት የሁለቱም ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች አብረው በሚሰሩባቸው ስራዎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል ።